Telegram Group Search
❤️❤️❤️❤️
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
ውድ አባላት ይህንን ቻናል እንድትቀላቀሉ ጋበዝናችሁ። ለእናንተ የሚመጥን ነው። ብዙ ታተርፋላችሁ ብዙም ትማሩበታላችሁ።
👇👇👇👇
@Yaltenshewareru_Eytawoch
@Yaltenshewareru_Eytawoch
"....አፄ ቴዎድሮስ የእስላምንና የክርስቲያንን(የፀጋውንም የቅባቱንም) ሊቃውንት ደብረ ታቦር ጃንሜዳ ሰበሰቡ። በእስላሙ ህብረተሰብ እጅግ የተከበሩ ሊቅ(አገራቸው ኮረብ የሆነ) ሼክ ሁሴን ጅብሪል የተባሉ ነበሩ።
በክርስቲያኑ በኩል ደግሞ መምህር አካለ ወልድ የተባለ ወጣት ሊቅ በአስተሳሰቡ አፄ ቴዎድሮስን ማርኳቸዋል። እና ንጉሱ ለሁለቱም ሊቃውንት አንድ ሰንጋ ላኩ። ሰንጋውን የወሰደላቸውንም አሽከር ፣ "የሚያደርጉትን ሁሉ ተመልክተህ መጥተህ እንድትነግረኝ" ብለው አዘዙት።
እንግዲህ ሰንጋውን ማን ይረደው? ሼህ ሁሴን ጅብሪል ተጨነቁ። መምህር አካለ ወልድ "ምነው ተጨነቁ? እርሰዎ ነዎት ታላቅ ፤ ይባርኩት" አሏቸው።
ቢስሚላሂ ብለው አረዱት። ተበለተና ተካፈሉት። መምህር አካለ ወልድ ድርሻውን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በስመአብ ብለው ባርከው በሉት። ጉድ ተባለ።
ሰንጋውን ያመጣው ሰውዬ በታዘዘው መሰረት ወደ ንጉሱ ተመለሰና የሆነውን ሲነግራቸው፣
"መምህር አካለ ወልድ በስመአብ ብለው ሲባርኩት ጊዜ እንደ አዲስ ደሙ ቷ ብሎ ፈሰሰ" አላቸው።
"እሱን ተወውና፣ በላ አልበላም አሉት?"
"በሉ"
"ይማሯል እንደ አካልዬ
ይዋጋል እንደ ገብርዬ!" አሉ አፄ ቴዎድሮስ በአድናቆት።....."
...
እነሆ ጀግና
ስብሀት ገ/እግዚአብሔር
ገፅ 12-13
👇👇👇
@Yaltenshewareru_Eytawoch
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
📲Redmi _Note_8_Pro (2019)

☎️+251961340707
Inbox 📩 @ZoeSarii

🔰Condition :-Brand new 0’0

👌 Orignal®

📸Cam :64 Mp + 8 Mp + 5MP + 2MP
Front : 20 Mp

6 GB Ram

📼 128 gb👌storage

☎️+251961340707
Inbox 📩 @ZoeSarii
📡 Join 👉 @ZoeFasion
በቅርቡ የሚወጣ የሙዚቃ ቪድዮ
👇👇👇
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
ከመጥፎ ጓደኛ ከመወዳጀት ብቸኝነት በስንት ጠአሙ
👇👇👇
@Yaltenshewareru_Eytawoch
የተባረከ ዕሁድ
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
"መልካም አዲስ አመት ውድ ኢትዮጵያውያን"
.....
Join👇👇👇
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
በአዲስ አመት የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ እየተባለ ለምን ይጨፍራል?
********************************
እንደሚታወቀው የእኛ ሀገር አርሶአደሮች ከእውቀት ማነስና ቁጠባን ካለመልመድ እንዲሁም የዘመናዊ ግብርና ተጠቃሚ
ስላልሆኑ በአብዛኛው ኑሯቸው ከእጅ ወደ አፍ ነው። አንድ ገበሬ በጋ ላይ በጣም ሀብታም ነው ለመጣ ለሄደው መደገስ ነው ማብላት ነው በቃ ቤቱ ገነት ነው።ልክ ግንቦት ላይ ጎተራው
ተመናምኖ ለዘር ከሚሆን እህል የዘለለ እንዳለፉት ወራት በተድላ የሚያኖር እህል ከጎተራው አይኖርም።ያኔ ክረምት ላይ ያለው
የምግብ አማራጭ ጎመን እና ከተገኘም ድንች ይሆናል።ሁሌም ጎመን ይበላል ሳይሆን በብዛት ወጥ ሁኖ የሚያገለግለው እሱ
ነው!ልክ መስከረም ሲጠባ እነ ስንዴና ገብስ እሸታቸው ይደርሳል መታጨድ ይጀምራሉ ዝናብና ጭቃ ሲያንገላታው የከረመው ገብሬ
እህሉን መሰብሰብ ይጀምራል፣ጎተራው በድጋሚ ይሞላል ከዛ በኋላ ማናባቱ ነው ጎመንን ንክች የሚያደርገው ከእንደገና የጥጋብ
ዘመን ይጀምራል ።ለዚህ ነው መስከረም ሲጠባ የጎመን ድስት ውጣ የገንፎ ድስት ግባ ተብሎ የሚጨፈር። ስልጣኔ በሚባል ስይጣኔ ዘመን ሳትሸወድ፣ባህልና ወግህን ጠብቀህ፣ከቆሻሻ የብሄር ፖለቲካ ነፃ ሁነህ፣ እንኳን የሰው ህመም
የከብቶችህ ህመም የሚያስለቅስህ ደጉ የሀገሬ ባለሀገር
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ አቦ
Book shelf-yishak
👇👇👇
@Yaltenshewareru_Eytawoch
መልካም አዲስ ዓመት🌼🌺
👇👇👇
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
Good Morning
ሸጋ ቅድሜ
@Zeritu_kebede
@Zeritu_kebede
2024/06/27 20:37:59
Back to Top
HTML Embed Code: